updates

updates

The Ethio Sugar Manufacturing Industry Share Company plans to participate in the bidding of the eight state - owned sugar enterprises. As per the Ministry of Finance’s investment teaser introductory notes, the government of Ethiopia has started the sugar sector reform aiming at to increase private sector participation in the…
The Ethio Sugar Manufacturing delegates participate in the African Sub Regional Private Sector Business Integration Summit held in Nairobi Kenya. The United Nations Economic Commission of Africa assisted Business Retreat from September 20 – 22, 2022 has undergone in Nairobi with the purpose to enhance LAPSSET implementation and establish the…
The Ethio Sugar Manufacturing Industry Share Company’s shareholders put their signature on the official owners list with the witnessing experts of the Federal official Document Authentication and Registration Authority, and Ministry of Trade. Long list of around 5000 shareholders is expected to officially registered as owners of the company. The…
ኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ አክሲዮን ማኅበር የስኳር ፋብሪካ ግንባታውን እስኪጀምር ድረስ ከኢትዮጵያ ልማት ባንክ በገዛው 10 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ የተለያዩ የግብርና ውጤቶችን በማምረት ለውጭ ገበያ ለማቅረብ እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ በዋናነት እንደ ወንጂና መተሐራ የስኳር ፋብሪካዎችን ከመንግሥት ለመግዛት የተቋቋመው ይህ አክሲዮን ማኅበር፣ ወደ ግብርናውና ተያያዥ ሥራዎች የገባው የስኳር ፋብሪካ ግንባታውን…
ኢትዮ ስኳር አክሲዮን አገር በቀል ማህበር ሲሆን በኢትዮጵያ ከሚገኙ አክሲዮን ማህበራት እጅግ ከፍተኛ ልምድ ያለውና ከጊዜ ወደጊዜ የፈረጠመ ሀብትና አባላትን እያፈራ የሚገኝ ነው። ብዙዎቻችንን ስለአክሲዮን ማህበሩ ያለን እውቀት ውስን እንደሚሆን አንጠራጠርም። በመሆኑም ካለን መረጃ ተነስተን ጥቂት እናስተዋውቃችሁ።
ኢትዮ ስኳር ማኑፋክቸሪግ ኢንዱስትሪ አክስዮን ማኅበር በደቡብ ኦሞ ዞን ሐመር ወረዳ ልዩ ሥሙ ቆርጮ ቀበሌ የስኳር ፋብሪካ ለመገንባት ማቀዱን የኢትዮ ስኳር ፕሮጀክት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቢተው ዓለሙ ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚው አክለውም፣ አሁን ላይ በቅድመ ሁኔታ ለሸንኮራ አገዳ መትከያ የሚሆነውን ማሳ በማጽዳትና በማስተካከል የእርሻ ሥራው ተጀምሯል ብለዋል። የስኳር…

Contact Us

Ethio Sugar Manufacturing S.C

+251116160001
+251116160002
+251116160003
info@ethiosugar.com

Genete Limate Building office no 755/29-3,
Africa Avenue,Woreda 3, Bole sub city,
Addis Ababa,Ethiopia

Copyright © 2024 Ethio Sugar Manufacturing S.C